Sahle-Work ZewdeVerified account

@SahleWorkZewde

President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

Addis Ababa, Ethiopia
Joined November 2014

Tweets

You blocked @SahleWorkZewde

Are you sure you want to view these Tweets? Viewing Tweets won't unblock @SahleWorkZewde

  1. ክረምት ሲወጣ የደፈረሱ ወንዞች እንደሚጠሩት ሁሉ: መሬቱ እንደሚለመልመው: አበቦች በአዲስ ተስፋ እንደሚያቡት ሁሉ ...እኛም ሌላ ክረምት ሳንጠብቅ ራሳችንን የማጥራት ሥራ እንጀምር::

    Undo
  2. ዛሬ የጀመርነው አዲሱ ዓመት 2012 የጤና: የሠላም: የብልጽግና: ይሁንላችሁ/ይሁንልን! የኢትዮጵያ አገራችንን ሠላምና ዕድገት ለማረጋገጥ አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ያድርግልን::

    Undo
  3. ከ1987-93 አገራችንን በፕሬዝደንትነት በታማኝነትና ቅንነት ያገለገሉትን የክቡር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የሰማሁት በታላቅ ሀዘን ነው።ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ።

    Undo
  4. ጠ/ሚ/ር ዓቢይ አህመድ ባስተላለፉት የጽዳት ዘመቻ ላይ ከጽ/ቤታችን አባላት ጋር በመሆን በተካፈልኩበት ወቅት በየዕለቱ አካባቢያችንን የሚያጸዱት እህቶቻችን ችግሮቻቸውን አጋርተውኛል:: እከታተለዋለሁ::

    Undo
  5. Ethiopian Airlines has decided to ground its entire Boeing 737-8 Max fleet until further notice.

    Undo
  6. የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-8 ማክስ የተሰኙት አይሮፕላኖቹን የመጋቢት 1/11 አደጋ መንስኤ ተጣርቶ እስኪታወቅ ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ከበረራ አገልግሎት እንዲወጡ መወሰኑን አስታወቀ።

    Undo
  7. Undo
  8. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በመላው ሀገሪቱ የ1ቀን ብሄራዊ ሐዘን ባወጀው መሠረት መጋቢት 2/11 በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በኤምባሲዎቻችንና ቆንስላ ጽ/ቤቶች ሰንደቅ አላማችን ዝቅ ብሎ ተውለብልቧል::

    Undo
  9. Retweeted
    Mar 10

    Every accident is a tragedy. When it involves friends & colleagues the sadness felt becomes even more acute. I offer my heartfelt condolences to families and friends of all those we lost today on flight & to the people of .

    Undo
  10. Le vol ET 302 s'est écrasé, 6 mns après son décollage d'Addis pour NBO, provoquant la mort de tous ses occupants 149 passagers &8 membres d'équipage. Mes condoléances les plus attristées aux familles des victimes. Je comprends leur chagrin l'ayant vécu ds ma chair.

    Undo
  11. Very tragic day! Flight ET 302 en route from Addis to Nairobi crashed few minutes after taking off. No survivors from 149 passengers and 8 crew members. My deepest condolences and sympathies go out to the bereaved families and friends of the victims.

    Undo
  12. 3-3 149 መንገደኞችና 8 የበረራ ሠራተኞችን ይዞ ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲግዋዝ የነበረው ET 305 በረራ ላይ በደረሰው የመከስከስ አደጋ በውስጡ የነበሩት ኢትዮጵያውያንና የ33 አገሮች ዜጎች ሕይወት ማለፍ ልቤን ሰንጥቆታል:እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት:

    Undo
  13. Undo
  14. Undo
  15. Undo
  16. 1-3 ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ለቤተሰቦቻቸው በሙሉ:ከብዙ በጥቂቱ ናይሮቢ ለማውቃቸው ለካፒቴን ያሬድ ወላጆች ዶ/ር ጌታቸውና ዶ/ር ራያን: ለሆስተስ ሣራ ባለቤትና ሕጻን ልጆቿ :ከጥቂት ሳምንታት በፊት ላየሗት የጂቡቲዋ ራሻ ቤተስብ...መጽናናትን ይስጥልን

    Undo
  17. 2-3 ዛሬ በ157 ሟች ቤተሰቦች ላይ የወደቀው መሪር ሐዘን እኔና ቤተሰቤ ኮሞሮስ በደረሰው አደጋ ያየነው በመሆኑ የሚያሳልፉትን ከባድ ፈተና ከማንም በላይ እረዳዋለሁ:

    Undo
  18. Encouraging interest shown by private sector to invest in , car giant signed an MoU with to manufacture spare parts which will eventually lead to assembly plant

    Undo
  19. Agree with Pres now right time for partners to b present in ,to see &appreciate, because not time for business as usual, because support needed should b aligned with our priorities making it effective & meaningful. Vielen dank!

    Undo
  20. President of concluded successful official visit to , 1st as president, fruitful discussion on reforms, challenges, strengthening existing historical good relations,

    Undo

Loading seems to be taking a while.

Twitter may be over capacity or experiencing a momentary hiccup. Try again or visit Twitter Status for more information.

    You may also like

    ·