በትምህርት ዋና ዋና ተግዳሮቶች እና ዓላማዎች ላይ ድምጽዎን ይስጡ
አለማችን ከምን ጊዜውም በላይ ውስብስብ ፣ እርግጠኛ ያልሆነ እና ተጋላጭ ሆናለች ፡፡ ስለሆነም የትምህርትን ሚና እና ዓላማ እንደገና ማጤን አስቸኳይም ስፈላጊም ነው ::
ዩኔስኮ በወደፊቱ የትምህርት ሁኔታ ላይ የክርክር መድረክ አዘጋጅታል ፤ ውይይቱም ትምህርት እና ዕውቀት ሰብአዊነትን እና አለማችንን እንዴት መቅረጽ ይችላሉ የሚሉትን ይዳስሰሳል፡፡
ዛሬ ዓለም ወደፊት በሚገጥሟት ዋና ዋና ተግዳሮቶች ላይ ያለዎትን እይታ ማወቅ እንፈልጋለን ፡፡ ይህን አስመልክቶ የትምህርት ዋና ዓላማዎች ምን መሆን አለባቸው ብለው ያስባሉ፡፡
እያንዳንዱ ድምፅ ዋጋ ›ለው፡፡ ስለሆነም ለዚህ የ 1 ደቂቃ ጥናት የሚሰጡ መልሶችዎ ዩኔስኮ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች እንዲያቀናጅ እና ትምህርትን ስመልክቶ የወደፊት ጉዳዮች ላይ ዓለም አቀፍ ዘገባ ለማዘጋጀት ይረዳሉ ፡፡